Get Mystery Box with random crypto!

ስድስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ትኬት ገዝተዋል? የትኬት መቁረጫ 7 ቀናት ብቻ ቀርተ | ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

ስድስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ትኬት ገዝተዋል?
የትኬት መቁረጫ 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል ይቁረጡ !
በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች
ሜክሲኮ በክለቡ ፅ/ቤት
ቡልጋሪያ በደጋፊ ማህበር ፅ/ቤት
በተመረጡ ጥቂት ደጋፊዎች(የስም ዝርዝሩን ይመልከቱ)
የTelegram ጉሩፖችን join ያድርጉት
https://t.me/EthipianCoffeefc