Get Mystery Box with random crypto!

ከአውድ ውጭ ጥቅም ላይ የሚውሉ ምስሎች ለተዛባ መረጃ ሊያጋልጡን ስለሚችሉ እንጠንቀቅ! ብዙዎቻች | Ethiopia Check

ከአውድ ውጭ ጥቅም ላይ የሚውሉ ምስሎች ለተዛባ መረጃ ሊያጋልጡን ስለሚችሉ እንጠንቀቅ!

ብዙዎቻችን በማህበራዊ ሚዲያ ከምናጋራቸው የጽሁፍ መረጃዎች ጋር ምስሎች ን እናያይዛለን። ይህንን የምናደርገውም ተጨማሪ መረጃ ለመስጠት፣ የምናጋራውን መረጃ ታማኝነት ለመጨመር ወይም ትኩረት ለመሳብ ሊሆን ይችላል። እንዲህ ያለው አሰራር በመደበኛው የጋዜጠኝነት ሙያም የተለመደ አሰራር መሆኑን ይታወቃል።

በጽሁፍ ከምናስተላልፋቸው መረጃው ጋር የምናያይዛቸው ምስሎች ተገቢውን መልዕክት ሊያስተላልፉ የሚችሉት አውዳቸውን የጠበቁ ከሆኑ ብቻ ነው። ነገር ግን ምስሎች ከአውድ ውጭ ከቀረቡ ማለትም የቆዩ ወይም ከሌላ ቦታ የተወሰዱ ከሆኑ ግን መረጃ የማዛባት እድላቸው ከፍተኛ ይሆናል።

ሙሉ መረጃውን ለማንበብ ሊንኩን ይከተሉ: https://ethiopiacheck.org/home/outofcontextimagesmisinfomation%e1%8a%a8%e1%8a%a0%e1%8b%8d%e1%8b%b5-%e1%8b%8d%e1%8c%ad/