Get Mystery Box with random crypto!

Ethio-Chamber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiachamber — Ethio-Chamber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiachamber — Ethio-Chamber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiachamber
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.60K
የሰርጥ መግለጫ

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) is an apex organization of Chambers & Sectoral Associations in Ethiopia. It has eighteen members including nine Regional Chambers of Commerce and Sectoral Associations, two City Chambers

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 11:19:58
In the last 12 months Ethiopia exported 300,000 tons of coffee and generated 1.4 billion USD. Compared with an average yearly earnings, the country generated an additional 500 million USD.
51 views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 11:07:28 የሥራ ፈጠራ ውድድር
የሁለተኛ ዙር #አሁን የዲጂታል አንተርፕነሮች የሀሳብ ማበልፀጊያ ፕሮግራም
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አጋዥነት በመጀመሪያ ዙር አካሂዶት አሸናፊዎችን ለሥራ ያበቃው የዲጂታል አንተርፕርነሮች #አሁን ሁለተኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ውድድር በይፋ ተጀምሯል፡፡ ፕሮግራሙ የ4 ወር የሀሳብ ማበልፀጊያ ድጋፍና የሥራ ማስጀመሪያ ሽልማት ያካትታል፡፡ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የዲጂታል የሥራ ሃሳብ ያላችሁ አመልካቾች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ።
የማመልከቻ ቅጹን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡ https://enkopa.org/high-growth/
አለያም በመልዕክት ሳጥን ቁጥራችን 25534 ቅፁን ሞልቶ መላክ ይቻላል፡፡
ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ጊዜ፦ ሐምሌ 24, 2014 ዓ/ም
72 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 11:00:58 በወጪ ንግድ የዋጋ ጥናት ቦርድ የሳምንታዊ የዋጋ ማነፃፀሪያ `
ማሳወቂያ ቅፅ
ሳምንቱ፡- ሀምሌ 04 እስከ ሀምሌ 08 ፣ 2014 ዓ.ም
የሳምንቱ የሎጂስቲክስ እና የምርቶች ማነፃፀሪያ ዋጋ
79 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:22:43
የጫት የወጪ ምርት ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ
116 views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:20:57 የሲሚንቶ ግብይትና ሥርጭት መመሪያን በሚጥሱ አካላት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰዳል
=================================
አዲስ አበባ ሐምሌ 01/2014 (ንቀትሚ) የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት ባለመመጣጠኑ ምክንያት ዋጋው እየናረ ሥርጭቱም ባልተገባ መንገድ እየተከወነ የግንባታውን ዘርፍ ሲፈትነው ቆይቷል፡፡ የፋብሪካዎች ከአቅም በታች ማምረት፣ የግንባታው ዘርፍ ማደጉን ተከትሎ የሲሚንቶ ፍላጎት መጨመር ለአቅርቦትና ፍላጎቱ አለመጣጣም ምክንያቶች ናቸው፡፡
በሌላ መልኩ ከፍላጎቱ መጨመር ጋር ተያይዞ ደላላዎች፣ አምራቾችና አከፋፋች በፈጠሩት የግብይት አሻጥር ያለው ጥቂት የሲሚንቶ ምርትም በትክክለኛው የግብይት ሂደት እንዳያልፍ በመደረጉ ምክንያት የሚፈጠረውን የዋጋ ንረት ማስተካከልና ግብይቱን ሥርዓት ማሲያዝ መንግስትን ሲፈትነው ቆይቷል፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ በርካታ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን የሲሚንቶ ጨምሮ ግብይቱ በትክክለኛው የነፃ ገበያ እስከሚመራ ድረስ የተመረተው ሲሚንቶ በአግባቡ ለተጠቃሚው እንዲደርስ የሚያስችል መመሪያ አዘጋጅቶ ተግባራዊ አድርጓል፡፡
ከሰኔ 17/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባር ላይ የዋለው የሲሚንቶ ግብይትና ሥርጭት መመሪያ ቁጥር 908/2014 የመንግስት ግንባታ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሲሚንቶ እንዲያገኙ ይፈቅዳል፡፡ ይህ መመሪያ የሲሚንቶ አምራቾች፣ የሲሚንቶ አምራቾች ማህበር፣ የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስተር እንዲሁም የክልልና ከተማ አስተዳደሮችን ተግባርና ኃላፊነቶች ያካተተ ሲሆን መመሪያው ከሚፈቅደው ውጪ የሲሚንቶ ግብይት ሲፈጽሙ በተገኙ አካላት ላይ አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ደንግጓል፡፡
ንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር
118 views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:14:15
በበጀት አመቱ ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 12 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 1 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን አስታወቁ። ገቢው ወደ ውጭ ከተላከ 300 ሺህ ቶን የቡና ምርት የተገኘ መሆኑን ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል። በበጀት አመቱ የተገኘው ገቢ በዓመት ይገኝ ከነበረው…

https://www.fanabc.com/በበጀት-አመቱ-ለውጭ-ገበያ-ከቀረበ-ቡና-1-ነጥ/
108 views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 11:37:02 ከጎረቤት አገራት የሚገቡ ምርቶች በየጊዜው እየጨመሩ መሆኑ ተገለጸ

ከጎረቤት አገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ምርቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ እያሳዩ መሆኑ ተገለጸ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ምርቶቹ በዋናነት ተሽከርካሪዎች፣ ብረታ ብረት፣ መለዋወጫዎች (spare parts)፣ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች መሆናቸውን ገልጸው፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ ነው ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

ለአብነትም በ2013 ከአጠቃላይ አገራዊ የገቢ መጠን (import volume) 41 በመቶውን እንደሸፈነ እና መጠኑም 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ቶን እንደሚደርስ አንስተው፣ የባለፈውን ዓመት መጠን ባላስታውሰውም ከዚህ ያነሰ ነበር ሲሉ ተናግረዋል።
አዲስ ማለዳ
249 views08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 08:43:09 https://www.ethiopianreporter.com/108070/
269 views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 08:42:39 https://www.ethiopianreporter.com/108061/
254 views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:42:58
ዒድ ሙባረክ!!
እንኳን ለ1443 ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አደሀ/አረፋ በዓል አደረሳችሁ !!የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
325 views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ