Get Mystery Box with random crypto!

ቃና (be media)ለሚሰራው አሁን ተሰርቶ ላለቀው እና canal+ ላይ ለሚተላለፈው ተከራዬቹ የተ | 🇪🇹Ethiopia Casting Film production

ቃና (be media)ለሚሰራው አሁን ተሰርቶ ላለቀው እና canal+ ላይ ለሚተላለፈው ተከራዬቹ የተሰኝ ሲትኮም ከ5 ወር በላይ ሆንዋችሁ ክፍያ ያልወሰዳችሁ ብቻ

ምንም አይነት ክፍያ ያልተከፈላችሁ
ግማሽ ክፍያ ብቻ የወሰዳችሁ
አባል ያልሆናችሁም የሆናችሁም
ክፍያቻሁ ወደ አባልነት እንዲቀየር ፎርም ሞልታችሁ በነፃ የሰራችሁ

በምንም አይነት መንገድ ክፍያ ያልወሰዳችሁ በሙሉ ይሄ ማስታወቅያ በወጣበት ቀን 5/5/2015 እስከ ቅዳሜ ባሉት ተከታታይ ቀናት ስም እና ስልካችሁን ከታች ባለው አካውንት ላኩልን
@Ethiopiacastingteam