Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጲያን TIkTok 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_tiktok — ኢትዮጲያን TIkTok 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_tiktok — ኢትዮጲያን TIkTok 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_tiktok
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 68.28K
የሰርጥ መግለጫ

የሀገራችን ትልቁ የመዝናኛ ቻናል
TikTok ላይ አንድ ቪድዬ አያመልጥዎትም 365 ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፋለን

😂ህዝቦችዋ ፈገግ ሲሉላት ኢትዮጲያም ትስቃለች
For any cross promotion @tgod_jeremiah
.
.
.
.
.
.
.
.
.

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-19 06:34:14
12.8K views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 06:34:14
11.4K views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 12:59:54
Join us @Me_fashionn

አሁኑኑ order ያድርጉን
0963776567
11.5K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 12:13:47
1.6K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 12:13:34 መርጌታ  የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ:0930583959
መርጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ:
:
መርጌታ  የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 0930583959
1.6K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 07:05:36
2.1K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 07:05:36
2.1K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 07:05:36
1.7K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 07:05:12 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና  በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።0930583959

ዛሬ ስለ አስማትና መተት ወይም ድግምት እንዲሁም የሰው እጅ አንዳንድ ነገሮችን ላስረዳችሁ።

መተት ምንድነው ????
ድግምት  ????
የሰው እጅ  ????
#መተት ማለት ፦

አንዳንድ ተንኮለኞች
#አስማተኞች
#ሟርተኞች
#ጠንቋዮች
#ባእድ አምላኪዎች  የሚሰሩት ስራ ነው ይህንም የሚያሰሩት አንዳንድ ፈጣሪ ያልባረካቸው ቀናተኞች ምቀኞች ሰላቢዎች ።
በሰዎች ህይዎት
በሰዎች ትዳር
በሰዎች ሀብት
በሰዎች ሥራ
በሰዎች ትምህርት
በሰዎች ስልጣን
በሰዎች ፀባይ
በሰዎች መልካም እድል
በሰዎች ቁንጅና
በሰዎች ጤና
በመቅናት የሰውን ህይዎት ምስቅልቅል በማድረግ ተጠምደው ይኖራሉ።

#ከስንት ደረጃ ማእረግ (ቁምነገር) ይደርሳሉ ተብለው የሚጠበቁትን በከንቱ ያስቀሯቸዋል ፀሐይ እንደበዛበት ተክል እድገታቸውን ወደኋላ ይመልሱባቸዋል።

ስንት ሐብታሞች ሀብት እንዳልነበራቸው ሀብትንብረታቸው ብክንክን ብሎ ዲስሚንስ ሁኖ ከነበር ወደአልነበር በድህነት ላይ ወድቀው ይኖራሉ
             ብዙዎችም እንዲህ ነበር እያሉ እንዲኖሩና ትዝታቸውን እያስታዎሱ ህይወታቸውን እንዲገፉ ያደርጓቸዋል።እነዚህ ክፉሰዎች በማላይ ነው መተት ሊያሰሩ የሚችሉት፦
0930583959
#በጓደኞቻቸው
#በጎረቤቶቻቸው
#በስራ ባልደረባቸው
#በዘመዶቻቸው
#በቅርብ ቤተሰቦቻቸው
#በሚስቶቻቸው (በባሎቻቸው )
#በሀላፊዎቻቸው (በአለቆቻቸው )
#በሀብታሞች  (በጥበበኞች)
ላይ የሚሰሩት ድግምት ወይም መተት ይባላል ።0930583959

ይህ መተት ምንያደርጋል ??????

መስተሐምም ይሆናል (ያሳምማል) በሽተኛ ያልጋ ቁራኛ ያደርጋል
ሽባ (ፓራላይዝድ) ያደርጋል
መስተአብድ (ያሳብዳል )ልብስ አስወልቆ ያሳብዳል።
ማእፀወ ልሳን (አፍ አንደበት )ይዘጋል
መስተባርር( ሀገር ለሀገር ከርታታ ያደርጋል ።
ሌሊት ሲያስጨንቅ ያድራል
ከሆድ ውስጥ ስራይ ይሰራል
ሆድ ይነፋል ሆድ ይጮሀል
ጢቅ ጢቅ ያስብላል
ምግብ ይከለክላል
ከሆድ ውስጥ ምግብ ይበረክታል
እራስ ያዞራል
ከሆድ ውስጥ የተለያዩ እንስሳቶችን ይፈጥራል (ከሆድ ውስጥ ይገለባበጣል)
እንደ እባብ አጋጋራ እንሽላሊት ጓጉንቸር ወዘተ ይሰራል ።0930583959

ስራ ያስጠላል
ተምሮ እንዳልተማረ ስራ ያሳጣል
ስራ አይገኝም ተወዳድረው አልፈው ቀጣሪዎች አይጠሩም ።
ጭንቀት ብስጭት ድብርት ዱካክ ያመጣል ።0930583959

የስራ የትዳር የገንዘብ የውጭ ፕሮሰስ የስጦታ የእድገት እድሎችን ይዘጋል
መካን ያደርጋል (ማህፀነን ይዘጋል )
የወር አበባ ያዛባል ይዘጋል ።
በረከት አልባ ያደርጋል
ገንዘብን ይሰልባል
ሰርቶ እንዳልሰሩ ነግዶ እንዳልነገዱ አግኝቶ እንዳላገኙ በልቶ እንዳልበሉ ጠቶ እንዳልጠጡ ያደርጋል።
ሰውነት ያቀጭጫል ይነፋል።
ሰውነት ያሳብጣል ይነፋል።
ሱሰኛ ያደርጋል  የመጠጥ የሽሻ የጫት የሲጋራ ሱስ ተጠቂ ያደርጋል ።

መጥፎ የአፍ ጠረን የሰውነት ጠረን ከፍተኛ ላብ ከፍተኛ ፍርሃት ያመጣል።
የስራ መዘጋጋት የስራ መጥፋት ሰርቶ መክሰር ነግዶ አለማትረፍ ያመጣል ።0930583959

በአጭሩ ድግምት ወይም መተት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅል ነው የሚያደርግ።0930583959
1.8K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 08:29:43
894 views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ