Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 10-04-2015 እስከ15-04-2015                  አስቸካይ የስራ ቅጥር ማስ | Ethiopia Jobs 2022

ቀን 10-04-2015 እስከ15-04-2015   
       
      አስቸካይ የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ፒዪር ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ድርጅት።

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ ሽያጭ/Marketing All Sales/ ማስተዋወቅ/promoter & Advertising / እና መርቸንት /Merchants / ኮንሰልታንት

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  በተጨማሪ የስራ እድሎች በተመረቁበት ፊልድ አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 10/04/2015 አ.ም እስከ 15/04/2015 አ.ም ድረስ  6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ
ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በመግባት እታችባለው አድራሻ ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:-  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል ወይም ማንበብ ና መፃፉ የሚችሉ

ደምዝ ማርኬተር (ሴልስ):- 6625 ና አበል 1000 በ ተጨማሪ ኮሚሽን

ደምዝ (ወኪል) :- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል

ፃታ:- ወንድ/ሴት

ብዛት:- 20 ሰው ብቻ

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  ከ0አመት ጀምሮ


ድርጅታችን ለስራፈላጊዋች ነፃ የስራ እድል ታሳቢ የተደረገ ሲሆን ለምዝገባ ና ለስልጠና በድርጅቱ ወጪ የሚሸፉን ይሆናል።

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊዎች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃችሁን ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ - 0903916610 በዚህ ቁጥር ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን።

                   
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ መገናኛ አደባባይ ስር ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር የተለጠፈበት ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

አድራሻ ከጠፉቦት ብቻ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ!!

ስልክ     0903916610
          
             0903916636     

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

 ፒዮር እንደስትሪያል ኀላ/የተ/የግ/ማህበር   
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+gwenJbAdI7hhMGU0