Get Mystery Box with random crypto!

በድኑ በዓደን እንዲህ እያልክ እያላዘንክ የዋሁን ሕዝብ አስፈጁት። ቆይ ባይደን ፍትህ ሊሰጥህ ነው | 🇨🇬ደጉ ሳምራዊ የተገፊዎች ድምጽ ✟✟✟

በድኑ በዓደን እንዲህ እያልክ እያላዘንክ የዋሁን ሕዝብ አስፈጁት።

ቆይ ባይደን ፍትህ ሊሰጥህ ነው፤ አንተ ተኝተህ እያንኮራፋህ እንዴት ከባህር ማዶ ሄደህ ትወቅሳለህ!

አንተ ማሳዴድ የምትችለው እኮ የገዛ እራስህን ወገን ነው፤ አንተ ሕግ ማስከበር እምታውቅ እኮ
የሕዝብ ልጅ የሆነውን የአንተን የሙተከው ወንድምህ ላይ ነው።

ለማንኛውም 12500 ያለ ጥፋታቸው ዘብጥያ የወረወርካቸውን የቁርጥ ቀን ልጆችን ፍታቸው።


@ETHIOPIA_Hagerie