Get Mystery Box with random crypto!

መችም ኢትዮጵያን ነክቶ በስልጣን የሚቆይ አይኖርም፣ ታስታውሱ የለ ዶናልድ ትራምፕ'ን ተምዘግዝጎ ከ | 🇨🇬ደጉ ሳምራዊ የተገፊዎች ድምጽ ✟✟✟

መችም ኢትዮጵያን ነክቶ በስልጣን የሚቆይ አይኖርም፣
ታስታውሱ የለ ዶናልድ ትራምፕ'ን ተምዘግዝጎ ከስልጣኑ ሲወርድ።

የሱዳንም ትዕቢተኛውና ዕብርተኛው ሰው አልቡርሀ ኢትዮጵያን እወራለሁ ባለ በሶስት ቀኑ፣ በወረረበትም ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሱዳናዊያን ለተቃውሞ ወጥተው #down #down እያሉት ነው።

ወዳጄ ከኢትዮጵያ ጋር መታገል ይቅርብህ።


@ETHIOPIA_Hagerie