Get Mystery Box with random crypto!

#የኢትዮጵያ_ቡና_ለኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ቡድን_U_23_በተመረጡ_ተጫዋቾች_ዙሪያ_መልስ_ሰጠ የኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

#የኢትዮጵያ_ቡና_ለኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ቡድን_U_23_በተመረጡ_ተጫዋቾች_ዙሪያ_መልስ_ሰጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቁጥር 2/ኢ.እ.ፊ.አ.2/2948 በቀን ነሐሴ 18/2014 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ከ 23 ዓመት በታች የኢ/ብ/ቡድን በአፍሪካ ካኘ ኦፍኔሽን (AFCON) እንደሚሳተፍ ገልጾ ከክለባችን ስድስት ተጨዋቾች ጥሪ አድርጓል፡፡ ነገር ግን ክለባችን ለ 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውድድር ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ሲሆን ተጨዋቾችን በአሁኑ ሰዓት መልቀቅ በአጠቃላይ የቡድኑ ዝግጅት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ስለሚያሳድር የጨዋታው ቀን ሲቀርብ በፊፋ መመሪያ መሰረት የተመረጡ ተጨዋቾችን እንደሚለቅ ገልፁዋል፡፡