Get Mystery Box with random crypto!

#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ዓመት አ | Ethiopia 24

#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 01/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ወደ አርክቴክቸር እና ሶፍትዌር ምህንድስና ትምህርት ክፍሎች ለመቀላቀል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ጥር 02/2015 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24