Get Mystery Box with random crypto!

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት መርሃ ግብር የግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ | Ethiopia 24

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት መርሃ ግብር የግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት በዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በመገኘት መመዝገብ ይኖርባችኋል የተባለ ሲሆን ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24


አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24