Get Mystery Box with random crypto!

#ተራዝሟል ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ እና የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህር | Ethiopia 24

#ተራዝሟል

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ እና የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ታህሳስ 15 እና 16/2015 ዓ.ም ይከናወናል ማለቱ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ ከታህሳስ 18 እስከ 21/2015 ዓ.ም ይሰጣል በተባለው ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምክንያት የምዝገባው ጊዜ ወደ ታህሳስ 24 እና 25/2015 ዓ.ም መዘዋወሩን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24