Get Mystery Box with random crypto!

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለነጆ፣ ጉሊሶ እና ጊምቢ የርቀት ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች ታኅሳስ 08 እና 0 | Ethiopia 24

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለነጆ፣ ጉሊሶ እና ጊምቢ የርቀት ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች ታኅሳስ 08 እና 09/2015 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረውን የአንደኛ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሟል።

ተማሪዎች በትእግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24