Get Mystery Box with random crypto!

#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት | Ethiopia 24

#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት የሚጀምረው ➭ ኅዳር 07/2015 ዓ.ም

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24