Get Mystery Box with random crypto!

#Borena_University ለቦረና ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመደበኛ ተማሪዎች የም | Ethiopia 24

#Borena_University

ለቦረና ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 30-ሕዳር 1/2015 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀናት በዩኒቨርሲቲው ሬጅስተራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በአካል በማቅረብ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

#ማሳሰቢያ
በተጠቀሰው ቀናት በአካል ቀርቦ ያልተመዘገበ ተማሪ የማናስተናግድ መሆናችንን አጥብቀን እንገልፃለን፡፡ ( ቦረና ዩኒቨርሲቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24