Get Mystery Box with random crypto!

#DebreBerhanUniversity ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሁሉም መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና | Ethiopia 24

#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሁሉም መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።  ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24