Get Mystery Box with random crypto!

#WollegaUniversity በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመ | Ethiopia 24

#WollegaUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም እንዲሆን የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ዛሬ ወስኗል።

በቀጣይ ቀናት በቴሌቪዥን እና በሬድዮ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ይፋዊ ማህበራዊ ሚዲያዎች በኩል ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24