Get Mystery Box with random crypto!

#BuleHoraUniversity ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ | Ethiopia 24

#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ጥሪ ማድረጉን ተከትሎ ወደ ተቋሙ መግባት መጀመራቸውን ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው ከ3 ሺህ በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት የሚቀበል መሆኑን አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24