Get Mystery Box with random crypto!

#Update #WachemoUniversity ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች | Ethiopia 24

#Update
#WachemoUniversity

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን መግለጹ ይታወቃል።

የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች #ዳግም_ቅበላ ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ.ም መሆኑንም ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የተመደቡባቸውን ካምፓሶች ያሳወቀ ሲሆን በተገለጹት ቀናት በየካምፓሶቹ ሪፖርት አድርጉ ብሏል። (ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል።)

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24