የስራው መጠሪያ: Kiya trading plc የስራው አይነት: ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ የአመልካቾች ጾታ: ሁለቱም የስራው ዝርዝር: ክፍት የ ሥራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኪያ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር :: ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል የት/ት ደረጃ : 8-12+ any degree, any diploma .ብዛተ 35 ዕድሜ። 18 - 42 ፃታ፡ አይለይም ደሞዝ ፡ 10,800 ብር ትራንሰፖርት ጨምሮ ተግባቢ አና ቀልጣፋ ሰዎች ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT ጨምሮ 400 ብር ኑ! አብረን ሰርተን አብረን እንበልፅግ አድራሻ ፡- 22 ጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ ዙርጋ ህንፃ።2 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22 አዋሽ ባንክ ያለበት አዳዲስ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን !!! 09 25 50 23 31 09 73 83 69 81 09 80 41 57 92 011 -863-95 88 የድርጅቱ ደንብ እና ግዴታ ተፈፃሚ __ የግል አሰሪ 1 ስራ ለጥፈዋል | 0 ሰዎችን ቀጥረዋል #ሸያጭ_እና_ማርኬቲንግ https://t.me/EthiooJobes 521 views21:03