Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የ ሥራ ቦታ  ማስታወቂያ          ቀን 9/1/15  እስከ  13/1/15 የወጣ ድርጅ | ethio jobs vaccancy💃🚸💯®®®

ክፍት የ ሥራ ቦታ  ማስታወቂያ
         ቀን 9/1/15  እስከ  13/1/15 የወጣ
ድርጅታችን  ኪያ  ትሬዲንግ  ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ። አንኳን ለ አዲሱ ዓመት በ ሰላም አደረሳችሁ እኛልን ::
ከታች  ባሉት  ክፍት  የስራ  ቦታዎች  ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ   መቅጠር  ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:-   ሽያጭ እና ወኪል አከፋፋይ
                                                                  
የት/ት ደረጃ :         8-12+ any degree, any diploma
.ብዛተ                   60
ዕድሜ።              18 - 42
ፃታ፡                   አይለይም
ደሞዝ ፡               7200 ብር  ትራንሰፖርት   ጨምሮ
ተግባቢ አና ቀልጣፋ ሰዎች አንፈልጋለን!

ስልጠና  የወሰዱ  በሙሉ  ወደ ስራ  ይገባሉ፡፡ 
እንዲሁም  በአሁኑ  ጊዜ  እንዴት ስራ  ሰርተው  በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ  ከ 10 አመት  በላይ   ልምድ  ባላቸው እና ብዙዎችን  ስኬታማ  ባደረጉ  ባለሙያዎች  ስልጠና  እንሰጣለን :

ለስልጠና  እና  ለመመዝገቢያ  VAT
                  ጨምሮ  400  ብር

ይምጡና  ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን  ወስደው  ወደ ስራ
                    ይገባሉ።
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን
ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
             ኑ!   አብረን ሰርተን አብረን እንበልፅግ
አድራሻ ፡- 22 ጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ  ዙርጋ ህንፃ።2 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22 አዋሽ ባንክ ያለበት
አዳዲስ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን !!!

                           09 25 50 23 31                    
                           09 80 41 57 92
                 
                           011 -863-95 88

የድርጅቱ ደንብ እና ግዴታ ተፈፃሚ

telegram channel
@ethioojobes
@kiyatrading
Happy New Years 2015