እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐነ ለበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወአርባእቱ ዓመተ ምሕረት በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ። ሠናይ በዓለ ልደት ! “እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፬(2014) ዓመተ ምሕረት የልደት በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም የልደት በዓል ዕለተ ዐርብ ታኅሣሥ ፳፱ , ፳፻፲፬ ዓ.ም #ethiomix #happynativity #share @ethiomixo @ethiomixo 910 viewsIts_me_kall, 16:07