Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT ፈተና ጥያቄዎች አወጣጡን በተመለከተ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡ Text | Ethio Matric

አንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT ፈተና ጥያቄዎች አወጣጡን በተመለከተ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡ Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና ላይ የሚመጣው SAT ብቻ ስለሆነ ፤ ከዚህ በፊት ከነበሩት ፈተናዎች ላይ በመመስረት ከላይ ያለውን ማጠቃለያ(summary) አዘጋጅተንላችኋል፡፡
- ለጓደኞቻቹ Share ማድረግ አንዳትረሱ፡፡
- ጥራት ያለውን ምስል Comment ላይ አስቀምጠንዋል፡፡