Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የኢትዮማትሪክ ተጠቃሚዎች ትናንት ከሌሊት 5፡30 ጀምሮ እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሲስተም ች | Ethio Matric

ውድ የኢትዮማትሪክ ተጠቃሚዎች ትናንት ከሌሊት 5፡30 ጀምሮ እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሲስተም ችግር ምክንያት ለአዲስ ተጠቃሚዎች ፤ SIGN IN እና DOWNLOAD ለሚያደርጉ እየሰራ አይደለም ፤ በትንሽ ደቂቃ ውስጥ የምናስተካክለው ይሆናል፡፡ አብዛኞቻቹ ዳውንሎድ አድርጋጁ የምትጠቀሙ ስለሆነ እንደበፊቱ መስራቱን የሚቀጥል ይሆናልን ያለምንም ችግር ፤ ይሄ እናንተን አያጠቃልልም፡፡