Get Mystery Box with random crypto!

1 ሚሊዮን ደንበኞቼን ሸልማለሁ ' - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ | Ethiojobszone.com

1 ሚሊዮን ደንበኞቼን ሸልማለሁ " - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ " በ14 ሳምንታት ውስጥ 1 ሚሊዮን ደንበኞቼን ሸልማለሁ " ብሏል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለአዳዲስ እና ነባር ለሆኑ ደንበኞቹ " ተረክ በጉርሻ " በሚል የሽልማት መርሐግብር መጀመሩን አስታውቋል። በዚህ መርሐግብር አንድ ሚሊዮን ደንበኞችን ሸልማለው ብሏል።

የሽልማት መርሐግብሩ በየሁለት ሳምንቱ እና በየወሩ የሚካሄድ ሆኖ ከመጋቢት 27 እስከ ሰኔ 27 እንደሚቆይ ተገልጿል።

ሽልማቱ ምንድን ነው ?
read here
https://bit.ly/3KftuWC


Safaricom