Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት እና በልምድ Ethiopian Institution of Ombudsman | Ethiojobszone.com

የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት እና በልምድ Ethiopian Institution of Ombudsman

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከዚህ በታች በተመለከቱት 16 ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች በማወዳደር በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰዉ ኃብት አስተ/ልማት ዳይሬክቶሬት አስፈላጊዉን መረጃ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ሙሉ የስራውን ዝርዝር ምስሉ ላይ ይመልከቱ
https://www.ethiojobszone.com/ethiopian-institution-of-ombudsman/

Ethiopian Institution of Ombudsman