Get Mystery Box with random crypto!

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነርስ ፕሮፌሽናል I ለመቅጠር ጥር 9 ቀን 201 | Ethiojobszone.com

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነርስ ፕሮፌሽናል I ለመቅጠር ጥር 9 ቀን 2015ዓ፡ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ የካቲት 25 ቀን የጽሑፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ባለሙያዎች የቃለመጠይቅ ፈተና የሚሰጠው
1. ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 220 ድረስ መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ ም፡ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት
2. ከተራ ቁጥር 221 እስከ ተራ ቁጥር 441 ድረስ ያላችሁ መጋቢት 14 ቀን 2015ዓ፡ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በሕክምና ኮሌጁ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ከሰላምታ ጋር
ማሳሰቢያ
ማንኛውም ተፈታኝ ከተመደበበት ቀን ውጭ ቢመጣ
ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አውቃችሁ በተመደባችሁበት
ቀንና ሰዓት እንድትገኙ፡፡

check your name here

https://bit.ly/42qTIhx

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም