Get Mystery Box with random crypto!

Update አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trai | Ethiojobszone.com

Update አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee)
የሥራ መደብ ላወጣው ማስታወቂያ የተሰጠውን የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት
በትናንትናው ዕለት(ጳጉሜ 02 ቀን 2014 ዓ.ም) ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተወዳዳሪዎች የፈተናው ውጤት ላይ ስማችንም ይካተት
ብላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት የስማችሁ ዝርዝር ከምዝገባ ቁጥራችሁ ትይዩ የተቀመጠ በመሆኑ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Bank of Abyssinia Bank Trainee Exam Result
Read details here - https://bit.ly/3TMR80M