Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Job Vacancy ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojobs_vacancy — Ethio Job Vacancy ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojobs_vacancy — Ethio Job Vacancy ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiojobs_vacancy
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.25K
የሰርጥ መግለጫ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
🔴ጉምሩክ 🔴NGO 🔴ባንክ ቤት 🔴አካውንቲንግ
🔴ማኔጅመንት 🔴በአኘላይድ 🔴IT እና ተያያዥ መስክ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-05 08:21:23 ዛሬ አማራ ባንክ በከፍተኛ ደሞዝ በርካታ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ‌‌Amhara Bank S.C Job Vacancy 2023
1. Senior Credit Risk Management Officer
2. Credit Risk Management Officer
3. Senior Asset Liabilities & Operational Risk Management Officer
4. Asset Liabilities & Operational Risk Management Officer
5. Senior Compliance Officer
6. Compliance Officer
7. Senior Digital Banking Officer
8. Manager, Customer Relationship.
9. Credit Analyst                                                                    
10. Messenger & Cleaner – I

ዝርዝሩን ለመመልከት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ

https://www.ethiopianjobs.et/amhara-bank-s-c-job-vacancy-2023/
179 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 15:17:24
Hijra Bank
Internal external vacancy 1

https://forms.gle/UL6K4QtE9zRd84sc8

Internal / external vacancy 2

https://forms.gle/bm6w3aVm88rciEQH8
266 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 15:01:27 ዛሬ የተለቀቁ 152‌‌ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች Ethiopian Reporter Job Vacancy in Ethiopia 2023
የትምህርት ደረጃ ከ 10ኛ ክፍል እስከ 2ኛ ዲግሪ (ማስተርስ ) ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ


https://www.ethiopianjobs.et/ethiopian-reporter-job-vacancy-in-ethiopia-2023/
236 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 18:54:52 ዛሬ የተለቀቀ አማራ ባንክ በከፍተኛ ደሞዝ የወጡ 26 ክፍት የስራ ቦታዎች ‌‌Amhara Bank New Job Vacancy 2023
አሁኑኑ በኦላይን ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ

https://www.ethiopianjobs.et/amhara-bank-new-job-vacancy-2023-2/
682 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 22:04:16 Adama Science and Technology University (ASTU) / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የመግቢ ጥሪ

https://www.ethiopianjobs.et/adama-science-and-technology-university-astu/
640 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 08:44:31 ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን የ14ኛውን ዙር የ20/80 እና የ3ኛውን ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞችን ከጥር 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ ውል ማዋዋል መጀመሩ ይታወቃል።

በመሆኑም እስከአሁን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቅፅ 09ን የወሰዱ የቤት ባለ እድለኞች ቁጥር 23ሺህ 373 ሰዎች ሲሆኑ ቅፅ 09 ከወሰዱት መካከል ከሚኖሩበት ቀበሌ የሚጠበቅባቸውን ያሟሉ እና የክፍያ ማዘዣ ቅፅ 03 በመውሰድ ውል የተዋዋሉ 7ሺህ855 ያህል ናቸው።

ይሁንና ውል ማዋዋል ከተጀመረ አንድ ወር ያለፈው ቢሆንም ቅፅ 09ን በመውሰድ ከመኖሪያ ቀበሌያቸው አስፈላጊውን መረጃ በሟሟላት ወደ አንድ ማእከል መመለስ እና የክፍያ ማዘዣ ቅፅ 03 ወስደው መዋዋል ላይ መዘግየት ተስተውላል።

ስለሆነም ተዋዋዮች የመዋዋያ ጊዜው እየተገባደደ ስለሆነ ከመኖሪያ ወረዳችሁ አስፈላጊውን መረጃ ፈጥናችሁ በማምጣት የክፍያ ማዘዣ ቅፅ 03ን እየወስዳችሁ ውል መዋዋል እንዳለባችሁ እያሳሰብን ወረዳዎችም ለባለጉዳዮቹ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለስራው መቃናት ተገቢውን ትብብር እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና
አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ሊንኩን  ይጫኑ!

You Tube: https://www.Ethiopianjobs.et...

TikTok፡- https://www.Ethiopianjobs.et

Telegram ፡ https://www.Ethiopianjobs.et

Twitter ፡ https://www.Ethiopianjobs.et

Face book: https://www.Ethiopianjobs.et

Blog: - https://www.Ethiopianjobs.et

Website: - https://www.Ethiopianjobs.et

Email;- https://www.Ethiopianjobs.et

Instagram: - https://www.Ethiopianjobs.et
562 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 07:45:36 ፍጠኑ የሁሉም ባንኮች የ2015 የመግቢያ ፈተና  እጃችን ገባ አሁኑኑ Download  አድርጉት Commercial Bank of Ethiopia Questions and Answers pdf
ፍጠኑ ከታች ሊንኩን ተጭናችሁ አሁኑኑ ስልካችሁ ላይ ጫኑት
 
https://www.ethiopianjobs.et/commercial-bank-of-ethiopia-questions-and-answers-pdf/
438 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 20:43:10 በጥሩ ደሞዝ የወጣ የመምህራን እና የአካውንታንት የቅጥር ማስታወቂያ ‌‌International School Vacancy in Addis Ababa 2023
በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ
ዝርዝር የስራውን መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ

https://www.ethiopianjobs.et/international-school-vacancy-in-addis-ababa-2023/
434 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 14:11:34 Reporter Jobs in Ethiopia 2023 የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን 14 የተለያዩ መደቦች ላይ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Reporter Jobs in Ethiopia 2023
Reporter Jobs in Ethiopia 2023
Organization: Ethiopian Ray Protection Authority
Location: addis-ababa
Job Posted on: February 20, 2023
Deadline: March 6, 2023 
Number of Positions: 5 -positions 0 EXP , 20 – positions with EXP…

https://www.ethiopianjobs.et/reporter-jobs-in-ethiopia-2023/
480 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 18:18:12 አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 17 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ‌‌Addis International Bank Vacancy 2023
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ

https://www.ethiopianjobs.et/addis-international-bank-vacancy-2023/
496 viewsR̸̤͓͇̦̤̗̈́͜ͅͅ aS̸̢̡̠̦̀͊͆l̴̨̦̣̣̅̇̈́̾̐̃́͛ Ķ, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ