Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍ | Ethio Jobs Vacancy™

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ዝቅተኛ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ (Link) https://recruitment.insa.gov.et/ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ
Tellegram Channel
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
Facebook Page
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
Facebook Group
https://facebook.com/groups/2905751496380579/