Get Mystery Box with random crypto!

MK EMPLOYMENT AGENCY ኤም.ኬ የሰው ሀይል አቅርቦት ኤጀንት። URGENT JOB VACA | Ethio Jobs Vacancy™

MK EMPLOYMENT AGENCY
ኤም.ኬ የሰው ሀይል አቅርቦት ኤጀንት።
URGENT JOB VACANCYS አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች 
   ማስታወቂያው የሚያልቅበት ቀን
   ሃምሌ 17-18
   JULY 24-25
      +251983293302
      +251906148621

የዉሃ ላይ ሽያጭ
የት/ደረጃ-ከ 10ኛ ክፍል ጀምሮ
የስራ ልምድ-የሰራ/የሰራች
የሰራተኛ ደሞዝ-7,500+ኮሚሽን
የስራ መነሻ ቦታ-ቄራ አከባቢ
የስራ ሁኔታ-በመኪና ላይ
የሰራተኛ ብዛት-15 ሰው

HOTEL MANAGMENT
የት/ደረጃ-ዲግሪ
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ ቦታ-ቦሌ አከባቢ

BSC እና Clinical NURSING
የት/ደረጃ-በ ነርሲንግ ዲፕሎመ/ዲግሪ ወይም COC የሌለው
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የሰራኛ ደሞዝ-8,500 መነሻ
የሰራተኛ ብዛት-10 ሰው

የጫማ ቤት ሽያጭ
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ቀልጣፋ ሴቶች
የሰራተኛ ተያዥ-በመታወቂያ ዋስ
የሰራተኛ ደሞዝ-ከ 6,000-7,000
የስራ ቦታ-መገናኛ,ቄራ,ገርጂ,22 እና ቦሌ ሚካኤል

ረዳት እና ዋና መምህር/መምህር
የት/ደረጃ-ማንኛውም ዲግሪ
የስራ ልምድ-ለ ረዳት 5,000 ለ ዋና 7,500 መነሻ
የሰራተኛ ብዛት-10 ወንድም ሴትም

በ ICT የተመረቀች ሴት
የት/ደረጃ-ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ-የኮምፒተር ልምዱ ያላት
የሰራተኛ ብዛት-6 ሴቶች
የሰራተኛ ደሞዝ-5,000-7,000 ብር

የሽያጭ ሰራተኛ ለ ወንዶች
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ቀልጣፋ
የሰራተኛ ደሞዝ-ከ 5,000-7,000 እንደቅልጥፍናቸው
የሰራተኛ ብዛት-15 ወጣት ወንዶች

ጀማሪ አካውንታንት በ 0 ዓመት
የት/ደረጃ-ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ ቦታ-22 አከባቢ

መካኒክ/MECHANIC
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ከ 1 ዓመት በላይ
የሰራተኛ ብዛት-6 ወንዶች

DOCUMENTATION OFFICER
   ለ IMPORT&EXPORT
የት/ደረጃ-ዲግሪ ያለው
የስራ ልምድ-ከ 1 ዓመት ጀምሮ
የሰራተኛ ደሞዝ-ማራኪ

JUNIOR ENGINEER
የት/ደረጃ-የመጀመሪያ ዲግሪ በዘርፋ
የስራ ልምድ-ከ 1 ዓመት ጀምሮ
የሰራተኛ ብዛት-10 ሰው

PURCHASER ለድርጅት እና ለሆቴል
የት/ደረጃ-ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ-ከ 0-3 ዓመት
የሰራተኛ ደሞዝ-7,500+

MARKETING MANAGEMENT
የት/ደረጃ-ዲግሪ ያላት
የስራ ልምድ-ከ 0 ዓመት ጀምሮ
የሰራተኛ ደሞዝ-7,000+ እንደየልምድ
የሰራተኛ ብዛት-3 ሰው ብቻ

ማናጀር ለ ድርጅት
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ከ 1 ዓመት ጀምሮ
ተፈለጊ የሰው ብዛት-3 ሰው ብቻ

አዳር ስልክ አፕሬተር ለ ውጪ ድርጅት
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ኢንግሊዘኛ የምትችል
የሰራተኛ ደሞዝ-8,500+ሰርቪስ
ተጨማሪ መስፈርት-የተሟላ ሲቪ ያለው

ጉዳይ አስፈፃሚ ለ ድርጅት
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-0 ዓመት
ተፈላጊ የሰው ብዛት-3 ሰው ብቻ

ኮስሞቲክስና የሂውማን ሄር ሽያጭ
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ቀልጣፋ ሴቶች
የስራ ቦታ-ቦሌ አከባቢ
የሰራተኛ ደሞዝ-5,000+2%ኮ

ሴት ሱፐርቫይዘር/ማናጀር
የት/ደረጃ-ዲግሪ ያላት
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ ቦታ-መገናኛ
የሰራተኛ ደሞዝ-10,000 ብር

የከሰዓት ካሸር
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ ቦታ-ቦሌ አከባቢና 22

ተላላኪ ለ ባንክና ለ ድርጅት
የት/ደረጃ-8ኛ ክፍል ጀምሮ
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የሰራተኛ ብዛት-10 ሴቶች

አርክቴክት/GRAPHICS DESIGNER
የት/ደረጃ-ዲግሪ/ሰርተፊኬት
የስራ ልምድ-0 ዓመት ጀምሮ
የሰራተኛ ብዛት-10 ሰው
የስራ ቦታ-ሲኤምሲ

ፅሃፊ ለ ኢንተርኔት ቤት
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-0 ዓመት ሆና ቀልጣፋ
የሰራተኛ ደሞዝ-5,000 ብር
የሰራተኛ ብዛት-6 ሴቶች

STORE KEEPER
የት/ደረጃ-12ኛ ክፍል ላልመጣላቸው
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የሰራተኛ ብዛት-7 ሴቶች
የሰራተኛ ደሞዝ-5,300 ብር

ለ መዕድን ቢሮ ሰራተኛ
የት/ደረጃ-ዲግሪ ያላት ሴት
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ ቦታ-22 እና ቦሌ

ዋና እና ረዳት ሼፍ
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ከ 0 ዓመት ጀምሮ
የሰራተኛ ደሞዝ-መነሻ 5,000 ብር

F AND B CONTROL/ምግብና መጠጥ ቁጥጥር
የት/ደረጃ-ዲግሪ
የስራ ልምድ-ከ 0-2ዓመት ጀምሮ
የስራ ቦታ-ቦሌ አከባቢ

ጥበቃ ለ ባንክ ቤት
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ መስፈርት-ዋስትና ያለው

ፈርኒቸር ቤት ሽያጭ
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-0 ዓመት
የስራ ሰዓት-3:00-11:00
የሰራተኛ ብዛት-7 ሴቶች

ስልክ አፕሬተር ለ ድርጅቶች/ፋብሪካ
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-0 ዓመትና ወጣት
የሰራተኛ ደሞዝ- መነሻ 5,500 ብር
የስራ ቦታ-22 እና ቦሌ

RECEPTION ለባለኮከብ ሆቴል
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልመድ-0 ዓመት
የስራ ቦታ-22 አከባቢ
የስራ ፈረቃ-በ 2 ሺፍት

OFFICE Engineer እና COTM
የት/ደረጃ-ዲግሪ
የስራ ልምድ-0 ዓመት ጀምሮ
የሰራተኛ ብዛት-6 ሰው

የቤቲንግ ቤት ቲኬት ቆራጭ
የት/ደረጃ-አይጠይቅም
የስራ ልምድ-ቀልጣፋ
የሰራተኛ ደሞዝ-6,000+ቦነስ

የከሰዓት ሱፐርቫይዘር
የት/ደረጃ-ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው
የስራ ልምድ-ከ 1 ዓመት ጀምሮ ያለው
የሰራተኛ ፆታና ብዛት-5 ወንዶች
የስራ ቦታ-ቦሌ

Join our telegram ለበለጠ መረጃ
  ስልክ  
    +251983293302
    +251711000108
@mk_agency
አድራሻ 22 ከ ጎላጎል ጀርባ ኪያሜድ ኮሌጅ ጋር ሲደርሱ ይደውሉ።
https://t.me/mk_agency