Get Mystery Box with random crypto!

'ሳፋሪኮም 20 ሺህ ሰራተኞችን ለመቅጠር የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ሀሰት | Ethio Jobs Vacancy™

"ሳፋሪኮም 20 ሺህ ሰራተኞችን ለመቅጠር የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ሀሰት ነው"
-  ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
*
(
ኢ ፕ ድ)

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 20 ሺህ ሰራተኞችን ለመቅጠር የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው መረጃ የሀሰት መሆኑን አስታውቋል፡፡

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ ተወዳጅ እሸቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ ድርጅቱ ሃያ ሺህ ሰራተኞችን ይቀጥራል በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚዘዋወረው መረጃ ሀሰተኛ ነው። 

መረጃ ሀሰተኛ ወይም ፌክ ነውስ እንጂ ተቋሙ ያወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የለም ብለዋል።

ወደፊት የሰራተኛ ቅጥር ቢወጣ እንኳን በዚህ ደረጃ እነደማይሆን ገልጸዋል።

በጸጋዬ ጥላሁን

ሌሎች መረጃዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87