Get Mystery Box with random crypto!

#ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ግንቦት 07, 2015 ተፈላጊ የሰው | Ethio Jobs Vacancy™

#ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ግንቦት 07, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል:  12 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ:  ጁኒየር መካኒክ

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶሞቲቭ ወይም በአውቶ መካኒክ 10+3 ያለው/ላት

የስራ መደብ:  ጁኒየር የስምሪት ሱፐርቫይዘር

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና፣ በኤሌክትሪክ ምህንድስና፣ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ መደብ:  የተሽከርካሪ ግሪስና ዕጥበት ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  ማንበብና መፃፍ የሚችል/ምትችል

የስራ መደብ:  ግዥ ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ መደብ:  የቀላል መኪና ሹፌር

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 2ኛ ደረጃ/ ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት

የስራ መደብ:  የሽያጭ ሹፌር

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ/ ሰርተፊኬት እና ደረቅ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት

@Ethiojobs2000