Get Mystery Box with random crypto!

#Vas Codas International PLC Dead line date ግንቦት 05, 2015 ተፈ | Ethio Jobs Vacancy™

#Vas Codas International PLC
Dead line date ግንቦት 05, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል:  162 ክፍት የስራ ቦታዎች
የስራ መደብ:  የሽያጭ ሰራተኛ እና የስቶር ሰራተኛ
ደመወዝ፡  7000 ብር
የስራ ቦታ፡  አለም ገና
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  80
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማንኛውም ትምህርት ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ዕድሜ፡  ከ30 ዓመት በታች
የስራ መደብ:  የፎርክሊፍት ኦፕሬተር
ደመወዝ፡  13000 ብር
የስራ ቦታ፡  አለም ገና
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  20
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  06 ወር እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  ማንበብናመፃፍ የሚችል
ዕድሜ፡  ከ35 ዓመት በታች
የስራ መደብ:  የፒካፕ እና የአይሱዙ ሹፌር
ደመወዝ፡ 12000 ብር
የስራ ቦታ፡  አለም ገና
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  35
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ 1/ የድሮ 3ኛ እና ደረጃ 4 መንጃ ፈቃድ ያለው
ዕድሜ፡  ከ35 ዓመት በታች
የስራ መደብ:  የFSR ሹፌር
ደመወዝ፡ 14000 ብር
የስራ ቦታ፡ አለም ገና
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  15
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ 2/ የድሮ 4ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
ዕድሜ፡  ከ40 ዓመት በታች
የስራ መደብ:  የተሳቢ ሹፌር (Sino)
ደመወዝ፡  16000 ብር
የስራ ቦታ፡  አለም ገና
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  12
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ 3/ የድሮ 5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
ዕድሜ፡  ከ40 ዓመት በታች

@Ethiojobs2000
@Ethiojobs2000