Get Mystery Box with random crypto!

የቅጥር ማስታወቂያ ጋሞ ልማት ማህበር በዳራማሎ፣ ቁጫ፣ ዲታ እና ቆጎታ ቅርንጫፎች የህብረተሰብ ን | Ethio Jobs Vacancy™

የቅጥር ማስታወቂያ

ጋሞ ልማት ማህበር በዳራማሎ፣ ቁጫ፣ ዲታ እና ቆጎታ ቅርንጫፎች የህብረተሰብ ንቅናቄና ሀብት አሰባሰብ ኦፍሰር በመቀጠር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ፡ የህብረተሰብ ንቅናቄና ሀብት አሰባሰብ ኦፍሰር

ብዛት፡4

የሥራ ቦታ፡ በጋልማ ዳራማሎ፣ ቁጫ፣ ዲታ እና ቆጎታ ቅርንጫፎች

ዕድሜ፣ ከ45 በታች

ደመወዝ፡ በጋልማ የደመወዝ ስኬል መሠረት

ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87