Get Mystery Box with random crypto!

# የሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ክሌቨር ማይንድ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ሠፊ ለዉጥ ሊያመጣ | Ethio Jobs Vacancy™

# የሥራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ክሌቨር ማይንድ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ሠፊ ለዉጥ ሊያመጣ የሚችል አዲስ አሠራር በመንደፍ ወደ ሥራ የገባ ሲሆን ከዚህም ባሻገር ለሀገራችን ወጣቶች መጠነ ሠፊ የሆነ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል።

የሥራው ዓይነት፦ በተለያዩ የትምህርት ደረጃ ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን በግልም ሆነ በቡድን ማሰልጠን
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፦ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያለው ወይም ያላት እንዲሁም በዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ዉስጥ አንደኛ ዓመትና ከዛ በላይ በመሆን ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ የምትገኙ
የሥራ ጊዜ፦ የትርፍ ጊዜ ሥራ
ወርሀዊ ገቢ፦ከ30,000 ብር በላይ
የሥራ ቦታ፦አዲስ አበባ

             # ለመመዝገብ
ከታች በተቀመጠዉ ኦላይን የመመዝገቢያ ሊንክ መሠረት አስፈላጊ መረጃዎችን መሙላት
የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 300 በሞባይል ባንኪንግ/በቀጥታ በባንክ ገቢ በማድረግ የሞባይል ባንኪንግ ስክሪን ሹት/የባንክ ደረሰኝ ፎቶ የባንክ ደረሰኝ ማስገቢያ የሚለው አማራጭ ላይ ማስገባት እንዲሁም የመታወቂያ ፎቶ በመታወቂያ ማስገቢያ አማራጭ ላይ ማስገባትና መላክ ይኖርባችኋል
የመመዝገቢያ ኦላይን ሊንክ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScIajdvcZq5586DoKgFdEidDJkNhnu2_L4Pt1bAAEzq4KbeuQ/viewform?usp=sf_link
የባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000446708124
የሂሳብ ቁጥሩ ስያሜ
FNB.NET.BUS.GROUP (ABEL ABEBE T.)
በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝ ዘወትር ከሰኞ-ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሠዓት ቤተል አደባባይ ኢስታንቡል ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 505 በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ለመጀመሪያ ዙር የምንፈልገው 84 ሰዎችን ብቻ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ፦በ0907671956 ላይ ይደዉሉ ወይም ለዚህ ማስታወቂያ አዲስ የተከፈተዉ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ እንዲሁም በተከታታይ የሚለቀቁ መረጃዎችን ይከታተሉ።
የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/CleverMindChannel

# ሥራውን ለመጀመር አስፈላጊ መስፈርቶች
በድርጅቱ የሚሰጠዉን የአጭር ጊዜ ተከታታይ ትምህርት በብቃት በማጠናቀቅ ሠርተፍኬት መውሰድ
ከሥራው ጎንለጎን ቢያንስ በአንድ የመንግስት ት/ቤት ውስጥ በበጎ ፍቃደኝነት በነፃ ለማገልገል ፍቃደኛ መሆን
በድርጅቱ የሚሰጠውን የትምህርት ወጪ እንደ አስፈላጊነቱ መሸፈን (ብር 2,990)
ድርጅቱ በሚያስቀምጠው መመሪያ መሠረት የምዝገባ ሂደትን ማጠናቀቅ