Get Mystery Box with random crypto!

#ብርሃን ባንክ አ.ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ሚያዝያ 16, 2015 ተፈላጊ የሰው ኃይል | Ethio Jobs Vacancy™

#ብርሃን ባንክ አ.ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ሚያዝያ 16, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል:  81 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ:  Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡  ጃዊ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ ደጀን፣ በአለ-እግዚአብሔር፣ ዳንሻ፣ ደባርቅ፣ መካነ-ሰላም፣ ሙዱላ፣ ስቄ ዳነማ፣ አዶላ ወዩ፣ ጃጁራ፣ አዘዞ፣ አላማጣ፣ በላይ ዘለቀ፣ ጎንደር ማራኪ፣ ቡሬ፣ ሑመራ፣ ኮምቦልቻ፣ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ታቦር፣ ላኮመልዛ፣ መርሳ፣ ጣና፣ ጦሳ፣ ወልዲያ፣ አደአ፣ አሩሲ ሮቤ እና ገለምሶ ቅርንጫፎች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  29
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  01 ዓመት banking experience as Junior Customer Service Officer or Equivalent
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ መደብ:  Senior Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡  ጃዊ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ ደጀን፣ በአለ-እግዚአብሔር፣ ዳንሻ፣ ደባርቅ፣ መካነ-ሰላም፣ ሙዱላ፣ ስቄ ዳነማ፣ አዶላ ወዩና ጃጁራ፣ ቡሬ፣ ደብረ ታቦር፣ ወረታ፣ ቆቦ፣ ሑመራ፣ ኮምቦልቻ፣ ፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ቻግኒ፣ ወልዲያ፣ ዳንግላ፣ ጎንደር፣ ጎንደር ማራኪ፣ አፄ ቴዎድሮስ፣ ላኮመልዛ ግሽ አባይ እና አደአ ቅርንጫፎች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  27
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  03 ዓመት banking experience as Customer Service Officer or Equivalent
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ መደብ:  Assistant Branch Manager I

የስራ ቦታ፡  ጃዊ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ ደጀን፣ በአለ-እግዚአብሔር፣ ዳንሻ፣ ደባርቅ፣ መካነ-ሰላም፣ ሙዱላ፣ ስቄ ዳነማ፣ አዶላ ወዩና ጃጁራ እና አደአ ቅርንጫፎች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  12
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ መደብ:  Branch Manager I

የስራ ቦታ፡  ጃዊ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ ደጀን፣ በአለ-እግዚአብሔር፣ ዳንሻ፣ ደባርቅ፣ መካነ-ሰላም፣ ሙዱላ፣ ስቄ ዳነማ፣ አዶላ ወዩ፣ ጃጁራ እና አደአ ቅርንጫፎች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  13
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  07 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#Join and Share
◄◃ ◌ @Ethiojobs2000  ◌ ▹►
◄◃ ◌ @Ethiojobs2000  ◌ ▹►
◄◃ ◌ @Ethiojobs2000  ◌ ▹►