አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ TEAM WORK ONE TRADING PRIVATE LIMITED COMPANY DATE: 10/06/13 E.C ቲም ዎርክ ዋን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰ ነ የግል ማህበር ድርጅታችን ቲም ወርክ ዋን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/ የግል ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የስራ አይነቶ ሽያጭ የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም 2 ጉርድ ፎቶ .ብዛተ 25 ፃታ፡ አይለይም ደሞዝ ፡ 4,000.00 ብር እና 800 ብር ትራንሰፖት ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው ገንዘብ በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ተጨማሪ ስልጠናዎችም አዘጋጅተናል፡፡ የተለያዪ ስልጠናዎችን ከ 10 አመት በላይ በመስጠት ልምድ ባላቸው ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ለሚሰጥ ስልጠና እና መመዝገቢያ 300 ብር አድራሻ ፡ ቦሌ መድሀኔአለም ከኤድናሞል ፊትለፊት ሬድዋን ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 03 0926215197 0926326489 "በጋራ ሰርተን በጋራ እንደግ!!" TEAM WORK ONE TRADING PRIVATE LIMITED COMPANY 4.4K viewsteam work one, 05:12