Get Mystery Box with random crypto!

ሊንክነ ጀነራል ቢዝነስ 25/05/2013 'አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ' | Ethiojobboard

ሊንክነ ጀነራል ቢዝነስ
25/05/2013
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"

የስራ መደብ
#HR
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በማኔጅመንት የተመረቀ/ች ብዛት #3
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
'የስራ ልምድ' 1-2 ዓመት
'ደሞዝ' 5000+

የስራ መደብ
#Ho
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች የሙያ ፍቃድ ያላቸዉ የቤት ለቤት ህክምና ላይ ብዛት #3
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
'የስራ ልምድ' 0-3 ዓመት
'ደሞዝ' 3000-5000

የስራ መደብ
#አካዉንታንት
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች ሂሳብ መዝጋትና ኤክሴል ላይ መስራት የሚችሉ በተጨማሪ ፒስችሪ ላይ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል ብዛት#3
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 1-4ዓመት
'ደሞዝ' 4500-8000

የስራ መደብ
#ሜካኒካል_ኢንጂነር/አዉቶ ሜካኒክ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች / Auto mechanic ላይ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት #3
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/Level
'የስራ ልምድ' 1-3 ዓመት
'ደሞዝ' 3000-5000

የስራ መደብ
#ኤሌክትሪካል ኢንጅነር/አውቶ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች / Auto electrical ላይ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት #2
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/Level
'የስራ ልምድ' 1-3ዓመት
'ደሞዝ' 3000-5000

የስራ መደብ
#ማኔጀር
'አጭር የስራ መግለጫ' 1-ዓመትና ከዚያ በላይ ሱፐርማርኬትና ሆቴሎች ላይ የሰራ /የሰራች
ብዛት #4
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎም
'የስራ ልምድ' ከ1-2 ዓመት
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 5000-8000

የስራ መደብ
#ሱፐርቫይዘር
'አጭር የስራ መግለጫ' ከ1- ዓመት በላይ ሱፐርማርኬትና ሆቴሎች ላይ የሰራሽን /የሰራች
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
'የስራ ልምድ' ከ1-2 ዓመት
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 4000-6000

የስራ መደብ
#የህትመት_ዲዛይነር
'አጭር የስራ መግለጫ'በህትመት ዲዛይን ላይ በቂ ችሎታ ያላት ሴት
ብዛት #3
'ፃታ'ሴ
'ደሞዝ' ጥሩ

የስራ መደብ #አሉሚነም_ቴክኒሻን
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የሰለጠነ / በአሉሚኒየም ቴክኒሻንነት ልምድ ያለው
'የስራ ልምድ' ዐ-2 ዓመት
'ፆታ' ወ
'ደሞዝ' 4500-6000

የስራ መደብ
#ኤርፖርት_ላይ_ሴልስ
'አጭር የስራ መግለጫ' ጥሩ ዲሲፕሊን እና የስራ ተነሳሽነት ያላትና 1ሳምንት የቀን 1 ሳምንት የማታ በሁለቱም ፈረቃ ላይ መስራት የሚችሉ ብዛት#5
'የስራ ልምድ' 0-ዓመት
'ፆታ' ሴት
'ደሞዝ' 3500+

የስራ መደብ
#ፋርማሲስት
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች / ዲግሪ ከሆነ 2-አመት/ ዲፕሎማ ከሆነ 5-አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #3 ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር ቢችሉ በጣም ይመረጣል
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 2-5 ዓመት
'ደሞዝ' #10,000+

የስራ መደብ
#ክሊኒካል_ነርስ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፋ የተመረቀ
'የት/ደረጃ' ሰርተፍኬት/ዲፕሎም/ዲግሪ
'የስራ ልምድ' 0-2 ዓመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 3000-4500

የስራ መደብ
#ድራጊስት
'አጭር የስራ መግለጫ' ልምድ ያለው
'የስራ ልምድ' 1 ዓመት እና ከዛ በላይ
'የት/ት ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎም
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 4000-8000

የስራ መደብ
#F&B Control
'አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የሰለጠነች የስራ ልምድ ያላት ብዛት#4
'የት/ደረጃ' ሰርተፍኬት
'ፆታ' ሴት
'ደሞዝ' 2500-4000

የስራ መደብ
#መምሕር
'አጭር የስራ መግለጫ' /ኬሚስትሪ/ባዮሎጂ/ English / ሶሻል እና ስቴቲክስ / አርት / ስፖርት / ቋንቋ / የመዋለ ሕፃናት መምሕር/ሒሳብ
'የት/ደረጃ' በዲግሪ / ዲፕሎም
'የስራ ልምድ' 0-2 ዓመት ልምድ
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 4500-5500

የስራ መደብ
#አካውንታንት
'አጭር የስራ መግለጫ' ፈተናውን በብቃት ማለፍ የሚችሉ
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 0- ዓመት
'ፃታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ'2500-3500

የስራ መደብ
#ፀሀፊ
'አጭር የስራ መግለጫ' ልምድ ያላት/ አማርኛም / እንግሊዘኛም ፈጥኖ መፃፍ የምትችል
'የት/ደረጃ' በዘርፉ የተመረቀች
'የስራ ልምድ' ከ1 ዓመት በላይ
'ፆታ' ሴት
'ደሞዝ' 4000-6000

የስራ መደብ
#ስልክ_ኦፕሬተር
'አጭር የስራ መግለጫ' የመግባባት ችሎታ ያላት/ያለው ቀልጣፋ ብዛት #10
'የት/ደረጃ 10+
'የስራ ልምድ' 0 ዓመት
'ፆታ' ሴ/ወ
'ደሞዝ' 3000-3500

የስራ መደብ
#ሪሴፕሽን
'አጭር የስራ መግለጫ' ተግባቢ / የንግግር ችሎታ ያላት
'የት/ደረጃ' 10+
'የስራ ልምድ' 0-2 ዓመት
'ፆታ' ሴ
ብዛት#2'ደሞዝ' 3000-6000

የስራ መደብ
#ሴልስ
'አጭር የስራ መግለጫ' ከ6ወር በላይ በማንኛውም የስራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #5
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'ፆታ' ሴ/ወ
'ደሞዝ' 4000+ኮሚሽን

የስራ መደብ
#የልብስ ዲዛይነር/የልብስ ስፌት
'አጭር የስራ መግለጫ' #በዘርፉ ልምድ ያለው/ ያላት / ጅንስ፣ኮት፣ሰደርያ፣ ጥገና የሚችሉ።
'የት/ደረጃ' -አይጠይቅም
'የስራ ልምድ ' #1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 2500-5000

የስራ መደብ
#ዋና/ረዳት_ሼፍ
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የሰለጠነ ወይም በቂ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት#6
'የት/ደረጃ' ሰርተፍኬት
'የስራ ልምድ' ከ1-3ዓመት
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 2300-5000

የስራ መደብ
#ካሸሪ
'አጭር የስራ መግለጫ' ቀልጣፋና የስራ ተነሳሽነት ያላት /ያለው ብዛት #8
'የት/ደረጃ' 10+
'የስራ ልምድ' 0-1 ዓመት
'ደሞዝ'2500-4000

የስራ መደብ
#House_Keeping
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ ስልጠና የወሰድ ወይም በዘርፉ ላይ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #6
'የት/ደረጃ' Level
'የስራ ልምድ' 1-ዓመት+
'ደሞዝ' 1300-2600

የስራ መደብ
#አስተናጋጅ
'አጭር የስራ መግለጫ' ቀልጣፋና የስራ ተነሳሽነት ያለው ብዛት-#10
'የት/ደረጃ' 8+
'የስራ ልምድ' 0-1 ዓመት
'ፆታ' ሴ/ወ
'ደሞዝ' 1200-2000+ ሰርቪስ ቻርጅ

አድራሻ ፡ 22 ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ ልዩ ቦታ አውራሪስ ወረድ ብሎ kw Mall አጠገብ #ምድረ ከብድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #101

Telegram # @linkgeneralbusiness.
Facebook # https://bit.ly/
Link3LinkGeneralBusiness

ስልክ
0941723943
0942544334