Get Mystery Box with random crypto!

Light General Business አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ቀን/24/05/2013 | Ethiojobboard

Light General Business

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

ቀን/24/05/2013

የስራ መደብ: #Accountant
የት ደረጃ:Diploma/Degree
የስራ ልምድ: 2-3አመት
ፆታ: ወ/ሴ
ደሞዝ:500-6000
የስራ ቦታ: አ.አ

የስራ መደብ:#ሱፐርቫይዘር
የት ደረጃ: Diploma/Degree
የስራ ልምድ: ልምድ ያለው(አድሮ ወጪ)
ፆታ: ወንድ
ደሞዝ:3000-4000

የስራ መደብ: #Data Collector
የት/ደረጃ: Degree
የስራ ልምድ: 0 አመት
ፆታ:ሴ/ወ
ደሞዝ: 3500-4500

የስራ መደብ: ሴልስ(ፑቲክ ላይ)
የት/ደረጃ:10
የስራ ልምድ: ቀልጣፋ የሆነች
ፆታ: ሴት
ደሞዝ:ስምምነት

የስራ መደብ: ካሸር
የት/ደረጃ:10
የስራ ልምድ: ልምድ ቢኖራት ይመረጣል
ፆታ: ሴት

የስራ መደብ: ሼፍ
የት/ደረጃ:ሰተርፍኬት
የስራ ልምድ: ልምድ ያለው
ፆታ:ወንድ

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንብ ኢንተናሽናል ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102

ስልክ 0961016858
0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።

Telegram:- @light_general_business