Get Mystery Box with random crypto!

የኬክ፣ የክሮሰንትና የዳቦ ባለሙያ #snfd_bakery_plc #hospitality #Addis_Aba | Ethiojobboard

የኬክ፣ የክሮሰንትና የዳቦ ባለሙያ
#snfd_bakery_plc
#hospitality
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት በፔስትሪ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: June 20, 2023
How To Apply: ማስረጃችሁን  በመያዝ  በ10/አስር/ቀናት ውስጥ አባሃዋ መ/ቤት  አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል  ዳቦ  ፊብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ  ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት  ወይም  በኢሜል  mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ  መረጃ ስልክ ቁጥር 0114 71 11 67 / 09 73 10 08 89

Join @ethiojobboard