እስቲ አስቡት በአየርላንድ እና በብሪታንያ ደኖች ውስጥ ስትራመድ ጣቶች ከመሬት ብቅ ብለው ብትመለከት ምን ያህል እንደሚያስፈራ ነገር ግን ይህ #እንጉዳይ ነው " Dead Man’s Fingers Mushroom" (የሙት ሰው ጣቶች)ተብሎ ይጠራል ብዙውን ጊዜ የበሰበሱ የጫካ ዛፎች ላይ ይበቅላል #ሱብሀን_አላህ 893 views𝓶𝓾𝓱𝓪𝓶𝓮𝓭 𝓰𝓮𝓼𝓾𝓯, 08:32