Get Mystery Box with random crypto!

የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልክ ይችላል ' የወሰደብህን ጊዜ ግን | ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books

የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልክ ይችላል ' የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልክም።

እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው።ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ህመም አይሆንብንም ?ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው :: " አንድ ሊቅ እንዳለው ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው":: እንዴት የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀነሰ ነውና::

#ሰበዝ ገፅ 156 በ ዶ/ር አለማየው ዋሴ እሸቴ


ዋና አከፋፋይ ሀሁ መጻሕፍት መደብር
አድራሻ ፦
ቁ.1 አ.አ ስታድየም ናሽናል ታዎር
ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ
ስ.ቁ. 0911006705