Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ከእንቅልፋችን ስንነሳ ብዙም አልተደነቅንም ነገር ግን እንዳሸለቡ በዛው የቀሩም አሉ ! ዛ | ስብዕናችን #Humanity

ዛሬ ከእንቅልፋችን ስንነሳ ብዙም አልተደነቅንም ነገር ግን እንዳሸለቡ በዛው የቀሩም አሉ !

ዛሬ ከዋልንበት በሰላም ወደቤታችን ስንገባ ብዙም አልተደነቅንም ነገር ግን እንደወጡ በዛው የቀሩም አሉ ! ዛሬ ሳናዝን መዋላችን ምንም አልደነቅንም ነገር ግን ሌሎች የሚወዱትን አጥተው ያዘኑ አሉ

እንደው ህይወታችንን ለደቂቃ ብናስተውል ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸውየሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ። ፤

ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለንን እንይ። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው። ነግቶ ለአዲስ ቀን መታጨት ደግሞ ትልቅ እድል ምክንያቱም አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነውና። ፤በአለም ላይ በየሰአቱ ለአዲስ ቀን የማይታደሉ ሞልተዋል። :

እናም አዲስ ቀን እንድናይ ስለተፈቀደልን ብቻ ትልቅ ምስጋና ይገባል።አመስጋኝ ነፍስ በስጦታዎች ትሞላለችና ፣ ሁልም በፈጣሪህ ደስ ይበልህ!

            ውብ አሁን!!

@EthioHumanity
@EthioHumanity

@EthioHumanityBot