ዓይንህ ካልተገለጠ በቀር ዘወትር አጠገብህ የሚጋደመውን ውበት፣ ሁሌም እየረገጥህ የምትጓዝበት መሬት ውስጥ ያለውን ሀብት፣ ያለስስት በነጻ ሳታቀዘቅዝ የምትምገውን አየር ማድነቅ፣ ማጣጣምና ጥቅም ላይ ማዋል አትችልም። ዓይናችንን መግልጥ ያስፈልገናል። ውብ አሁን @EthioHumanity @EthioHumanity 1.6K views16:20