Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy #Radiology_Technologist(ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጅስት) (Africa medic | Ethio Health Jobs®

#Vacancy

#Radiology_Technologist(ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጅስት)
(Africa medical medium Clinic)

#Job_Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ: በራዲዮሎጅ/ዲግሪ
የሥራ ልምድ: አልትራሳውንድ ላይ የሰራ/ች
ብዛት: 02
ፆታ: አይለይም
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት ወይም በትርፍ ሰዓት

#How_to_Apply
===========
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ

ስልክ ቁ፡ 0911836143 or 0918011113