Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy #ክሊኒካል_ነርስ (Africa medical medium Clinic) #Job_Requ | Ethio Health Jobs®

#Vacancy

#ክሊኒካል_ነርስ
(Africa medical medium Clinic)

#Job_Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ: በነርስ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 1-3 አመት
ብዛት: 01
ፆታ: ሴት
አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

#How_to_Apply
===========
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ

ስልክ ቁጥር፡ 0911836143 or 0918011113