Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ | Ethiopia Immigration And Citizenship Service

ማስታወቂያ ለተከበራችሁ ተገልጋዮቻችን በሙሉ፦ የፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት በኦንላይን ላይ ቀጠሮ አስይዘንላቹ በተለያየ ምክንያት ቀጠሯችሁ ያለፈባችሁ ተገልጋዮች ከዚህን ቀደም በቅጣት በማንኛውም የስራ ቀን አገልግሎት ስታገኙ መቆየታችሁ ይታወቃል። ሆኖም ከፊታችን ሰኞ ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት አርብ አርብ ቀን ብቻ በቅጣት አገልገሎት የምታገኙ መሆኑን አውቃችሁ በዕለቱ ብቻ እንድተገኙ እናሳውቃለን።
ለ በለጠ መረጃ Join Our Telegram Channel
ሊንኩን ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me//Ethiogood
https://t.me//Ethiogood
https://t.me//Ethiogood