Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ቤተ-መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ፋሲል ግቢ ውስጥ ይገኛል። በዚህ ስፍራ ወደ 20 | Ethio Construction

ይህ ቤተ-መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ፋሲል ግቢ ውስጥ ይገኛል።
በዚህ ስፍራ ወደ 20 የሚጠጉ ሕንጻዎች ይገኛሉ። እነዚህ ሕንጻዎች እንደ የንጉሣውያን መኖሪያ እና ማረፊያ፣ ቤተ-ክርስቲያናት፣ ገዳማት እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችን አካተዋል።
የዚህ ሕንጻ ቅርጽ ጽንሰ ሃሳብ ወደ አካባቢው ከመጡ ሚሲኦኖች ተጽእኖ የመጣ እንደሆነ ይታመናል።


https://t.me/ethioengineers1