በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ምርጥ መጽሐፍ ነው በሁሉም መሀንዲሶች እጅ መገኘት ያለበት መጸሐፍ ፡፡ *በEng Endawoke fenta የተዘጋጀ 1. ጃዕፈር መፃህፍት መሸጫ ( ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያዉ አጠገብ ፣ ተወልደ ህንፃ ስር) ተጨማሪ የመሸጫ መዳረሻዎች ፤ 2. መገናኛ ፣ ዲያስፖራ አደባባይ፣ ኤደን መፀሃፍት ወይንም ማራቶን ህንፃ 6ኛ ፎቅ BeGet ኢንጅነሪንግ 3. አራት ኪሎ ዩኒቨርቲ ፊት ለፊት ፣ ዩኒቨርሳል መፀሃፍት 5. ገርጂ-መብራት ሃይል ፣ፍዉንቴን ሕንፃ ጎን 100ሜ ወረድ ብሎ ፣በለጠ መፀሃፍት 6. ገርጂ-ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ፣ዕዉቀትን ፍለጋ መፀሃፍት ከAddis ababa ውጭ መከፋፈል ለምትፈልጉ contact me @+251927708078 *እትዮ ኮንስትራክሽን 4.8K viewsENG Sintayehu Melese, edited 07:14